የአባልነት ምዝገባ

ብድሩ የተፈለገበት ምክንያት

የብድርዎትን ቅድሚያ ቁጠባ በሚቆዩበት ወራት ውስጥ መቆጠብ ይኖርበዎታል። በዚህም መሰረት በየወሩ መቆጠብ ያለበዎት ገንዘብ ——–ብር ይሆናል

እኔ ስሜ ከዚህ በላይ የተገለጸው ግለሰብ በዚህ በብዙኃን የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ ህብረት ስራ ማኅበር አባል ለመሆን ማንም ሳያስገድደኝ ፍላጎት እና ፍቃድ የገባሁ ሲሆን በማኅበራት ማደራጃና ማስፋፊያ ቢሮ ባጸደቀው መተዳደሪያ ደንብ እና ማኅበሩ ባወጣው ውስጠ ደንብ ለመመራት መስማማቴን በፊርማዬ አረጋግጣለሁ።

Scroll to Top